diff --git a/client/public/locales/am/builder.json b/client/public/locales/am/builder.json new file mode 100644 index 00000000..23b76ba9 --- /dev/null +++ b/client/public/locales/am/builder.json @@ -0,0 +1,364 @@ +{ + "common": { + "actions": { + "add": "አዲስ {{token}} ጨምር", + "delete": "{{token}} አጥፋ", + "edit": "{{token}} አዘምን" + }, + "columns": { + "heading": "አምዶች", + "tooltip": "የአምዶች ብዛት ይቀይሩ" + }, + "form": { + "date": { + "label": "ቀን" + }, + "description": { + "label": "መግለጫ" + }, + "email": { + "label": "የኢሜል አድራሻ" + }, + "end-date": { + "help-text": "አሁንም ካለ፤ ይህንን ቦታ ክፍት ይተውት።", + "label": "የመጨረሻ ቀን" + }, + "keywords": { + "label": "ቁልፍ ቃላት" + }, + "level": { + "label": "ደረጃ" + }, + "levelNum": { + "label": "ደረጃ (ቁጥር)" + }, + "name": { + "label": "ስም" + }, + "phone": { + "label": "የስልክ ቁጥር" + }, + "position": { + "label": "የስራ ሚና" + }, + "start-date": { + "label": "የመጀመሪያ ቀን" + }, + "subtitle": { + "label": "ንዑስ ርዕስ" + }, + "summary": { + "label": "ማጠቃለያ" + }, + "title": { + "label": "ርዕስ" + }, + "url": { + "label": "ድህረገፅ" + } + }, + "glossary": { + "page": "ገጽ" + }, + "list": { + "actions": { + "delete": "አጥፋ", + "duplicate": "አባዛ", + "edit": "አዘምን" + }, + "empty-text": "ይህ ዝርዝር ባዶ ነው።" + }, + "tooltip": { + "delete-item": "እርግጠኛ ነዎት ይህንn ማጥፋት ይፈልጋሉ? ይህ የማይመለስ ተግባር ነው።", + "delete-section": "ክፍሉን አጥፋ", + "rename-section": "ክፍሉን እንደገና ይሰይሙ", + "toggle-visibility": "ዕይታውን ቀያይር" + } + }, + "controller": { + "tooltip": { + "center-artboard": "መሃል የሰዕል ማሳያ", + "copy-link": "የስራ ልምድ ሰነዱን ሊንክ ቅዳ", + "export-pdf": "PDF አውጣ", + "toggle-orientation": "የገጽ አቀማመጥን ቀያይር", + "toggle-page-break-line": "የገጽ መግቻ መስመርን ቀያይር", + "toggle-sidebars": "የጎን ክፍሎችን ቀይር", + "zoom-in": "አቅርብ", + "zoom-out": "አሳንስ", + "undo": "ቀልብስ", + "redo": "ድገም" + } + }, + "header": { + "menu": { + "delete": "አጥፋ", + "duplicate": "አብዛ", + "rename": "ዳግም ሰይም", + "share-link": "ሊንክ አጋራ", + "tooltips": { + "delete": "እርግጠኛ ነዎት ይህን የስራ ልምድ ሰነድ ማጥፋት ይፈልጋሉ? ይህ የማይመለስ ተግባር ነው።", + "share-link": "የሥራ ልምድዎን ለሌሎች እንዲታይ ለማድረግ ዕይታውን ወደ ይፋዊ መለወጥ ያስፈልግዎታል።" + } + } + }, + "leftSidebar": { + "sections": { + "awards": { + "form": { + "awarder": { + "label": "ሸላሚ" + } + } + }, + "basics": { + "actions": { + "photo-filters": "የፎቶ ማጣሪያዎች" + }, + "heading": "መሰረታዊ ነገሮች", + "headline": { + "label": "ርዕስ" + }, + "name": { + "label": "ሙሉ ስም" + }, + "birthdate": { + "label": "የትውልድ ቀን" + }, + "photo-filters": { + "effects": { + "border": { + "label": "ድንበር" + }, + "grayscale": { + "label": "ግራጫ ልኬት" + }, + "heading": "ተፅዕኖዎች" + }, + "shape": { + "heading": "ቅርጽ" + }, + "size": { + "heading": "መጠን (በፒክስል)" + } + }, + "photo-upload": { + "tooltip": { + "remove": "ፎቶ አስወግድ", + "upload": "ፎቶ ስቀል" + } + } + }, + "certifications": { + "form": { + "issuer": { + "label": "ሰጪ አካል" + } + } + }, + "education": { + "form": { + "area-study": { + "label": "የጥናት ዙሪያ" + }, + "courses": { + "label": "ትምህርቶች" + }, + "degree": { + "label": "ዲግሪ" + }, + "grade": { + "label": "ውጤት" + }, + "institution": { + "label": "ተቋም" + } + } + }, + "location": { + "address": { + "label": "አድራሻ" + }, + "city": { + "label": "ከተማ" + }, + "country": { + "label": "ሀገር" + }, + "heading": "አካባቢ", + "postal-code": { + "label": "የፖስታ ኮድ" + }, + "region": { + "label": "ክልል" + } + }, + "profiles": { + "form": { + "network": { + "label": "አውታረ መረብ" + }, + "username": { + "label": "የተጠቃሚ ስም" + } + }, + "heading": "መለያዎች", + "heading_one": "መለያ" + }, + "publications": { + "form": { + "publisher": { + "label": "አታሚ" + } + } + }, + "references": { + "form": { + "relationship": { + "label": "ዝምድና" + } + } + }, + "section": { + "heading": "ክፍል" + }, + "volunteer": { + "form": { + "organization": { + "label": "ድርጅት" + } + } + } + } + }, + "rightSidebar": { + "sections": { + "css": { + "heading": "የራስ CSS" + }, + "export": { + "heading": "አውጣ", + "json": { + "primary": "JSON", + "secondary": "ወደ Reactive Resume ተመልሶ ሊመጣ የሚችል የስራ ልምድ ሰነድ የJSON ቅጂዎትን ያውርዱ።" + }, + "pdf": { + "loading": { + "primary": "PDF በመስራት ላይ", + "secondary": "እባክዎ PDF እስኪሰራ ይጠብቁ፣ ይህ እስከ 15 ሰከንድ ሊወስድ ይችላል።" + }, + "normal": { + "primary": "PDF", + "secondary": "ማተም እና መላክ የሚችሉትን የስራ ልምድ ሰነድዎን በPDF ያውርዱ። ይህ ፋይል ለተጨማሪ አርትዖት ተመልሶ ሊመጣ አይችልም።" + } + } + }, + "layout": { + "heading": "አቀማመጥ", + "tooltip": { + "reset-layout": "አቀማመጡን መልስ" + } + }, + "links": { + "bugs-features": { + "body": "የስራ ልምድ ሰነድዎን ለመስራት የሚከለክሎት ነገር አለ? ወይም የሚጨምሩት አስደናቂ ሀሳብ አለዎት? በ GitHub ላይ ጉዳይዎን ያቅርቡ።", + "button": "GitHub ጉዳዮች", + "heading": "ችግሮች? የባህሪ ጥያቄዎች?" + }, + "donate": { + "body": "Reactive Resumeን መጠቀም ከወደዱ እባክዎን መተግበሪያው እንዲሰራ እና ያለ ማስታወቂያ ሁሌም በነፃ እንዲቀጥል በተቻለዎት መጠን ለመለገስ ያስቡበት።", + "button": "ቡና ይጋብዙኝ", + "heading": "ለ Reactive Resume ይለግሱ" + }, + "github": "የምንጭ ኮድ", + "docs": "ሰነዶች", + "heading": "አገናኞች" + }, + "settings": { + "global": { + "date": { + "primary": "ቀን", + "secondary": "በመላው መተግበሪያ ላይ የሚጠቀሙበት የቀን አይነት" + }, + "heading": "ዓለም አቀፍ", + "language": { + "primary": "ቋንቋ", + "secondary": "በመላው መተግበሪያ ላይ የሚጠቀሙበት ቋንቋ" + }, + "theme": { + "primary": "ገጽታ" + } + }, + "heading": "ቅንብሮች", + "page": { + "break-line": { + "primary": "መስመር መቁረጫ", + "secondary": "የA4 ገጽ ቁመትን ለመለየት በሁሉም ገጾች ላይ መስመር አሳይ" + }, + "heading": "ገጽ", + "orientation": { + "disabled": "አንድ ገጽ ብቻ ሲኖር ምንም ተጽእኖ የለውም", + "primary": "አቅጣጫ", + "secondary": "ገጾችን በአግድም ሆነ በቋሚ ለማሳየት" + } + }, + "resume": { + "heading": "የስራልምድ ሰነድ", + "reset": { + "primary": "ሁሉንም ነገር ዳግም አስጀምር", + "secondary": "በጣም ብዙ ስህተቶችን ሰርተዋል? ሁሉንም ለውጦች ዳግም ለማስጀመር እና ከባዶ ለመጀመር እዚህ ይንኩ። ይጠንቀቁ፤ ይህ እርምጃ ወደ ኋላ መመለስ አይቻልም።" + }, + "sample": { + "primary": "የናሙና መረጃን ጫን", + "secondary": "የት መጀመር እንዳለብዎት እርግጠኛ አይደሉም? የተሟላ የስራ ልምድ ሰነድ እንዴት እንደሚመስል ለማየት አንዳንድ ናሙና መረጃ ለመጫን እዚህ ይንኩ።" + } + } + }, + "sharing": { + "heading": "ማጋራት", + "short-url": { + "label": "አጭር ማስፈንጠሪያ ይመርጣሉ።" + }, + "visibility": { + "subtitle": "ማስፈንጥሪያ ያለው ማንኛውም ሰው የእርስዎን የስራ ልምድ እንዲመለከት ይፍቀዱለት", + "title": "ይፋዊ" + } + }, + "templates": { + "heading": "ምሳሌዎች" + }, + "theme": { + "form": { + "background": { + "label": "ዳራ" + }, + "primary": { + "label": "ዋና" + }, + "text": { + "label": "ጽሑፍ" + } + }, + "heading": "ገጽታ" + }, + "typography": { + "form": { + "font-family": { + "label": "የጽሁፍ ቅርጽ ቤተሰብ" + }, + "font-size": { + "label": "የጽሁፍ ቅርጽ መጠን" + } + }, + "heading": "የፊደል አጻጻፍ", + "widgets": { + "body": { + "label": "ሐተታ" + }, + "headings": { + "label": "ርዕሶች" + } + } + } + } + } +} diff --git a/client/public/locales/am/common.json b/client/public/locales/am/common.json new file mode 100644 index 00000000..31ba87c1 --- /dev/null +++ b/client/public/locales/am/common.json @@ -0,0 +1,29 @@ +{ + "avatar": { + "menu": { + "greeting": "ሰላም", + "logout": "ውጣ" + } + }, + "footer": { + "credit": "ተወዳጅ ፕሮጀክት በ<1>Amruth Pillai", + "license": "በማህበረሰቡ ፣ ለማህበረሰቡ።" + }, + "markdown": { + "help-text": "ይህ ክፍል ይደግፋል <1>markdown አፃፃፍ ይደግፋል።" + }, + "date": { + "present": "አሁን" + }, + "subtitle": "ነፃ እና ክፍት የስራ ልምድ ሰነድ መገንቢያ", + "title": "Reactive Resume", + "toast": { + "error": { + "upload-file-size": "እባክዎ ከ2 ሜጋባይት በታች የሆኑ ፋይሎችን ብቻ ይስቀሉ።", + "upload-photo-size": "እባክዎትን ከ2 ሜጋባይት በታች የሆኑ ፎቶዎችን ብቻ ይስቀሉ፣ ቢቻል ካሬ።" + }, + "success": { + "resume-link-copied": "ወደ የስራ ታሪክዎ የሚወስድ አገናኝ በሰሌዳዎ ተይዟል።" + } + } +} diff --git a/client/public/locales/am/dashboard.json b/client/public/locales/am/dashboard.json new file mode 100644 index 00000000..4592033a --- /dev/null +++ b/client/public/locales/am/dashboard.json @@ -0,0 +1,25 @@ +{ + "create-resume": { + "subtitle": "ከባዶ ጀምር", + "title": "አዲስ የሥራ ታሪክ ፍጠር" + }, + "import-external": { + "subtitle": "LinkedIn, JSON Resume, Reactive Resume", + "title": "ከውጭ ምንጮች አስገባ" + }, + "resume": { + "menu": { + "delete": "አጥፋ", + "duplicate": "አብዛ", + "open": "ክፈት", + "rename": "እንደገና ይሰይሙ", + "share-link": "ሊንክ አጋራ", + "tooltips": { + "delete": "እርግጠኛ ነዎት ይህን የሥራ ታሪክ ማጥፋት ይፈልጋሉ? ይህ የማይመለስ ተግባር ነው።", + "share-link": "የስራ ልምድዎን ለሌሎች እንዲታይ ለማድረግ ዕይታውን ወደ ይፋዊ መቀየር አለብዎት።" + } + }, + "timestamp": "መጨረሻ የተሻሻለው {{timestamp}} በፊት" + }, + "title": "ዳሽቦርድ" +} diff --git a/client/public/locales/am/landing.json b/client/public/locales/am/landing.json new file mode 100644 index 00000000..3361a45e --- /dev/null +++ b/client/public/locales/am/landing.json @@ -0,0 +1,42 @@ +{ + "actions": { + "app": "ወደ መተግበሪያ ይሂዱ", + "login": "ግባ", + "logout": "ውጣ", + "register": "ይመዝገቡ" + }, + "features": { + "heading": "መገለጫዎች", + "list": { + "ads": "ምንም ማስታወቂያ የለም", + "export": "የስራ ልምድዎን ወደ JSON ወይም PDF ቅርጸት ይላኩ።", + "free": "ሁሌም ነጻ", + "import": "መረጃ ከ LinkedIn, JSON Resume ማምጣት", + "languages": "በተለያዩ ቋንቋዎች ተደራሽ", + "more": "እና ብዙ ተጨማሪ አስደሳች መገለጫዎች፤ <1>ሁሉንም እዚህ ያንብቡ", + "tracking": "ምንም የተጠቃሚ መከታተያ የለም።" + } + }, + "links": { + "heading": "አገናኞች", + "links": { + "donate": "ይለግሱ", + "github": "የምንጭ ኮድ", + "docs": "ሰነዶች", + "privacy": "የግላዊነት መመሪያ", + "service": "የአገልግሎት ውሎች" + } + }, + "screenshots": { + "heading": "የገጽ እይታዎች" + }, + "testimonials": { + "heading": "ምስክሮች", + "body": "ጥሩም ይሁን መጥፎ፣ ስለ Reactive Resume እና ለእርስዎ እንዴት እንደነበረ አስተያየትዎን መስማት እፈልጋለሁ።
በአለም ዙሪያ በተጠቃሚዎች የተላኩ አንዳንድ መልዕክቶች እነዚሁና", + "contact": "በዚህ በኩል ልታገኙኝ <1>ኢሜል ትችላላችሁ ወይም <3>በድረ-ገጽ ላይ ባለው የእውቂያ ቅጽ ማግኘት ይችላሉ።" + }, + "summary": { + "body": "Reactive Resume የእርስዎን የስራ ታሪክ የመፍጠር፣ የማዘመን እና የማጋራት መደበኛ ተግባራትን እንደ 1 2 3 ቀላል ለማድረግ የተሰራ ነፃ እና በነጻ የሚገኝ የስራ ልምድ ሰነድ መገንቢያ ነው። በዚህ መገልገያ የተለያዩ የስራ ልምድ ሰነዶችን በመስራት፣ ከቀጣሪዎች ወይም ከጓደኞች ጋር በማስፈንጠሪያ ማጋራት እና እንደ PDF ማተም ፣ ሁሉንም በነጻ ፣ ምንም ማስታወቂያ ሳይኖር ፣ ምንም ክትትል ሳይደረግ ፣ የመረጃዎን ትክክለኛነት እና ግላዊነት ተጠብቆ ማከናወን ይችላሉ።", + "heading": "ማጠቃለያ" + } +} diff --git a/client/public/locales/am/modals.json b/client/public/locales/am/modals.json new file mode 100644 index 00000000..dd318db6 --- /dev/null +++ b/client/public/locales/am/modals.json @@ -0,0 +1,135 @@ +{ + "auth": { + "forgot-password": { + "actions": { + "send-email": "የይለፍ ቃል ዳግም ማስጀመሪያ ኢሜይል ላክ" + }, + "body": "መልሰው ማግኘት ከሚፈልጉት መለያ ጋር የተያያዘውን የኢሜይል አድራሻ ያስገቡ።", + "form": { + "email": { + "label": "የኢሜል አድራሻ" + } + }, + "heading": "የይለፍ ቃልዎን ረሱ?", + "help-text": "መለያው ካለ የይለፍ ቃልዎን እንደገና ለማስጀመር የሚያስችል ኢሜል ይደርስዎታል።" + }, + "login": { + "actions": { + "login": "ግባ" + }, + "body": "እባክዎ የስራ ልምድ ሰነድዎ ወዳለበት ለመግባት፣ ለማግኘት፣ ለማስተዳደር እና ለማጋራት ከመለያዎ ጋር የተያያዘውን የተጠቃሚ ስምዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።", + "form": { + "password": { + "label": "የይለፍ ቃል" + }, + "username": { + "help-text": "እንዲሁም የኢሜል አድራሻዎን ማስገባት ይችላሉ", + "label": "የተጠቃሚ ስም" + } + }, + "heading": "ወደ መለያዎ ይግቡ", + "recover-text": "የይለፍ ቃልዎን ከረሱት፣ እዚህ <1>መለያዎን መልሰው ማግኘት ይችላሉ።", + "register-text": "ከሌለዎት እዚህ <1>መለያ መፍጠር ይችላሉ።" + }, + "register": { + "actions": { + "register": "ይመዝገቡ", + "google": "በጉግል ይመዝገቡ" + }, + "body": "እባክዎ መለያ ለመፍጠር የእርስዎን የግል መረጃ ያስገቡ።", + "form": { + "confirm-password": { + "label": "የይለፍ ቃልዎን አረጋግጥ" + }, + "email": { + "label": "የኢሜል አድራሻ" + }, + "name": { + "label": "ሙሉ ስም" + }, + "password": { + "label": "የይለፍ ቃል" + }, + "username": { + "label": "የተጠቃሚ ስም" + } + }, + "heading": "መለያ ፍጠር", + "loginText": "መለያ ካለዎት <1>እዚህ መግባት ይችላሉ።" + }, + "reset-password": { + "actions": { + "set-password": "አዲስ የይለፍ ቃል ያዘጋጁ" + }, + "body": "ለመለያዎ አዲስ የይለፍ ቃል ያስገቡ።", + "form": { + "confirm-password": { + "label": "የይለፍ ቃልዎን አረጋግጡ" + }, + "password": { + "label": "የይለፍ ቃል" + } + }, + "heading": "የይለፍ ቃልዎን ዳግም ያስጀምሩ" + } + }, + "dashboard": { + "create-resume": { + "actions": { + "create-resume": "የስራ ታሪክ ሰነድ ይፍጠሩ" + }, + "body": "ስም በመስጠት የስራ ልምድዎ ሰነድዎን መገንባት ይጀምሩ። መጠሪያው ለሚያመለክቱበት የስራ ሚና ወይም የሚወዱት ምግብ ሊሆን ይችላል።", + "form": { + "name": { + "label": "ስም" + }, + "public": { + "label": "በይፋ ተደራሽ ነው?" + }, + "slug": { + "label": "ማስፈንጠሪያ" + } + }, + "heading": "አዲስ የስራ ታሪክ ሰነድ ይፍጠሩ" + }, + "import-external": { + "heading": "ከውጭ ምንጮች አስገባ", + "json-resume": { + "actions": { + "upload-json": "JSON ስቀል" + }, + "body": "ለመቀጠል ዝግጁ የሆነ <1>የተረጋገጠ JSON ሰነድ ካለዎት በReactive Resume ላይ ስራዎን ለማፋጠን ሊጠቀሙበት ይችላሉ። ከታች ያለውን አዝራር በመጫን የሚሰራ JSON ፋይል ይስቀሉ።", + "heading": "ከ JSON ሰነድ" + }, + "linkedin": { + "actions": { + "upload-archive": "የ ZIP ማህደር ስቀል" + }, + "body": "መረጃዎን ከ LinkedIn ወደ በመላክ እና Reactive Resume ላይ በራስ-ሙላ መስኮችን በመጠቀም ጊዜ መቆጠብ ይችላሉ። በ LinkedIn ላይ ወደ <1>የመረጃ ግላዊነት ክፍል ይሂዱ እና የመረጃ ማህደርዎን ይጠይቁ። ከተገኘ በኋላ፣ ከታች በሚገኘው የ ZIP ፋይሉን ይስቀሉ።", + "heading": "ከ LinkedIn ስቀል" + }, + "reactive-resume": { + "actions": { + "upload-json": "JSON ስቀል", + "upload-json-v2": "JSON v2 ይስቀሉ።" + }, + "body": "አሁን ካለው Reactive Resume ስሪት ጋር ወደ ውጭ የተላከ JSON ካለዎት፣ እንደገና ሊስተካከል የሚችል ስሪት ለማግኘት ወደዚህ መልሰው ማስገባት ይችላሉ።", + "heading": "ከ Reactive Resume ስቀል" + } + }, + "rename-resume": { + "actions": { + "rename-resume": "የስራ ታሪክ ሰነዱን ደግመው ይሰይሙ" + }, + "form": { + "name": { + "label": "ስም" + }, + "slug": { + "label": "ማስፈንጥሪያ" + } + }, + "heading": "የስራ ታሪክ ሰነዱን ደግመው ይሰይሙ" + } + } +}