Merge pull request #1020 from arefathi/amharic-locale

Completed Amharic translations
This commit is contained in:
Amruth Pillai
2022-10-07 10:12:59 +02:00
committed by GitHub
5 changed files with 595 additions and 0 deletions

View File

@ -0,0 +1,364 @@
{
"common": {
"actions": {
"add": "አዲስ {{token}} ጨምር",
"delete": "{{token}} አጥፋ",
"edit": "{{token}} አዘምን"
},
"columns": {
"heading": "አምዶች",
"tooltip": "የአምዶች ብዛት ይቀይሩ"
},
"form": {
"date": {
"label": "ቀን"
},
"description": {
"label": "መግለጫ"
},
"email": {
"label": "የኢሜል አድራሻ"
},
"end-date": {
"help-text": "አሁንም ካለ፤ ይህንን ቦታ ክፍት ይተውት።",
"label": "የመጨረሻ ቀን"
},
"keywords": {
"label": "ቁልፍ ቃላት"
},
"level": {
"label": "ደረጃ"
},
"levelNum": {
"label": "ደረጃ (ቁጥር)"
},
"name": {
"label": "ስም"
},
"phone": {
"label": "የስልክ ቁጥር"
},
"position": {
"label": "የስራ ሚና"
},
"start-date": {
"label": "የመጀመሪያ ቀን"
},
"subtitle": {
"label": "ንዑስ ርዕስ"
},
"summary": {
"label": "ማጠቃለያ"
},
"title": {
"label": "ርዕስ"
},
"url": {
"label": "ድህረገፅ"
}
},
"glossary": {
"page": "ገጽ"
},
"list": {
"actions": {
"delete": "አጥፋ",
"duplicate": "አባዛ",
"edit": "አዘምን"
},
"empty-text": "ይህ ዝርዝር ባዶ ነው።"
},
"tooltip": {
"delete-item": "እርግጠኛ ነዎት ይህንn ማጥፋት ይፈልጋሉ? ይህ የማይመለስ ተግባር ነው።",
"delete-section": "ክፍሉን አጥፋ",
"rename-section": "ክፍሉን እንደገና ይሰይሙ",
"toggle-visibility": "ዕይታውን ቀያይር"
}
},
"controller": {
"tooltip": {
"center-artboard": "መሃል የሰዕል ማሳያ",
"copy-link": "የስራ ልምድ ሰነዱን ሊንክ ቅዳ",
"export-pdf": "PDF አውጣ",
"toggle-orientation": "የገጽ አቀማመጥን ቀያይር",
"toggle-page-break-line": "የገጽ መግቻ መስመርን ቀያይር",
"toggle-sidebars": "የጎን ክፍሎችን ቀይር",
"zoom-in": "አቅርብ",
"zoom-out": "አሳንስ",
"undo": "ቀልብስ",
"redo": "ድገም"
}
},
"header": {
"menu": {
"delete": "አጥፋ",
"duplicate": "አብዛ",
"rename": "ዳግም ሰይም",
"share-link": "ሊንክ አጋራ",
"tooltips": {
"delete": "እርግጠኛ ነዎት ይህን የስራ ልምድ ሰነድ ማጥፋት ይፈልጋሉ? ይህ የማይመለስ ተግባር ነው።",
"share-link": "የሥራ ልምድዎን ለሌሎች እንዲታይ ለማድረግ ዕይታውን ወደ ይፋዊ መለወጥ ያስፈልግዎታል።"
}
}
},
"leftSidebar": {
"sections": {
"awards": {
"form": {
"awarder": {
"label": "ሸላሚ"
}
}
},
"basics": {
"actions": {
"photo-filters": "የፎቶ ማጣሪያዎች"
},
"heading": "መሰረታዊ ነገሮች",
"headline": {
"label": "ርዕስ"
},
"name": {
"label": "ሙሉ ስም"
},
"birthdate": {
"label": "የትውልድ ቀን"
},
"photo-filters": {
"effects": {
"border": {
"label": "ድንበር"
},
"grayscale": {
"label": "ግራጫ ልኬት"
},
"heading": "ተፅዕኖዎች"
},
"shape": {
"heading": "ቅርጽ"
},
"size": {
"heading": "መጠን (በፒክስል)"
}
},
"photo-upload": {
"tooltip": {
"remove": "ፎቶ አስወግድ",
"upload": "ፎቶ ስቀል"
}
}
},
"certifications": {
"form": {
"issuer": {
"label": "ሰጪ አካል"
}
}
},
"education": {
"form": {
"area-study": {
"label": "የጥናት ዙሪያ"
},
"courses": {
"label": "ትምህርቶች"
},
"degree": {
"label": "ዲግሪ"
},
"grade": {
"label": "ውጤት"
},
"institution": {
"label": "ተቋም"
}
}
},
"location": {
"address": {
"label": "አድራሻ"
},
"city": {
"label": "ከተማ"
},
"country": {
"label": "ሀገር"
},
"heading": "አካባቢ",
"postal-code": {
"label": "የፖስታ ኮድ"
},
"region": {
"label": "ክልል"
}
},
"profiles": {
"form": {
"network": {
"label": "አውታረ መረብ"
},
"username": {
"label": "የተጠቃሚ ስም"
}
},
"heading": "መለያዎች",
"heading_one": "መለያ"
},
"publications": {
"form": {
"publisher": {
"label": "አታሚ"
}
}
},
"references": {
"form": {
"relationship": {
"label": "ዝምድና"
}
}
},
"section": {
"heading": "ክፍል"
},
"volunteer": {
"form": {
"organization": {
"label": "ድርጅት"
}
}
}
}
},
"rightSidebar": {
"sections": {
"css": {
"heading": "የራስ CSS"
},
"export": {
"heading": "አውጣ",
"json": {
"primary": "JSON",
"secondary": "ወደ Reactive Resume ተመልሶ ሊመጣ የሚችል የስራ ልምድ ሰነድ የJSON ቅጂዎትን ያውርዱ።"
},
"pdf": {
"loading": {
"primary": "PDF በመስራት ላይ",
"secondary": "እባክዎ PDF እስኪሰራ ይጠብቁ፣ ይህ እስከ 15 ሰከንድ ሊወስድ ይችላል።"
},
"normal": {
"primary": "PDF",
"secondary": "ማተም እና መላክ የሚችሉትን የስራ ልምድ ሰነድዎን በPDF ያውርዱ። ይህ ፋይል ለተጨማሪ አርትዖት ተመልሶ ሊመጣ አይችልም።"
}
}
},
"layout": {
"heading": "አቀማመጥ",
"tooltip": {
"reset-layout": "አቀማመጡን መልስ"
}
},
"links": {
"bugs-features": {
"body": "የስራ ልምድ ሰነድዎን ለመስራት የሚከለክሎት ነገር አለ? ወይም የሚጨምሩት አስደናቂ ሀሳብ አለዎት? በ GitHub ላይ ጉዳይዎን ያቅርቡ።",
"button": "GitHub ጉዳዮች",
"heading": "ችግሮች? የባህሪ ጥያቄዎች?"
},
"donate": {
"body": "Reactive Resumeን መጠቀም ከወደዱ እባክዎን መተግበሪያው እንዲሰራ እና ያለ ማስታወቂያ ሁሌም በነፃ እንዲቀጥል በተቻለዎት መጠን ለመለገስ ያስቡበት።",
"button": "ቡና ይጋብዙኝ",
"heading": "ለ Reactive Resume ይለግሱ"
},
"github": "የምንጭ ኮድ",
"docs": "ሰነዶች",
"heading": "አገናኞች"
},
"settings": {
"global": {
"date": {
"primary": "ቀን",
"secondary": "በመላው መተግበሪያ ላይ የሚጠቀሙበት የቀን አይነት"
},
"heading": "ዓለም አቀፍ",
"language": {
"primary": "ቋንቋ",
"secondary": "በመላው መተግበሪያ ላይ የሚጠቀሙበት ቋንቋ"
},
"theme": {
"primary": "ገጽታ"
}
},
"heading": "ቅንብሮች",
"page": {
"break-line": {
"primary": "መስመር መቁረጫ",
"secondary": "የA4 ገጽ ቁመትን ለመለየት በሁሉም ገጾች ላይ መስመር አሳይ"
},
"heading": "ገጽ",
"orientation": {
"disabled": "አንድ ገጽ ብቻ ሲኖር ምንም ተጽእኖ የለውም",
"primary": "አቅጣጫ",
"secondary": "ገጾችን በአግድም ሆነ በቋሚ ለማሳየት"
}
},
"resume": {
"heading": "የስራልምድ ሰነድ",
"reset": {
"primary": "ሁሉንም ነገር ዳግም አስጀምር",
"secondary": "በጣም ብዙ ስህተቶችን ሰርተዋል? ሁሉንም ለውጦች ዳግም ለማስጀመር እና ከባዶ ለመጀመር እዚህ ይንኩ። ይጠንቀቁ፤ ይህ እርምጃ ወደ ኋላ መመለስ አይቻልም።"
},
"sample": {
"primary": "የናሙና መረጃን ጫን",
"secondary": "የት መጀመር እንዳለብዎት እርግጠኛ አይደሉም? የተሟላ የስራ ልምድ ሰነድ እንዴት እንደሚመስል ለማየት አንዳንድ ናሙና መረጃ ለመጫን እዚህ ይንኩ።"
}
}
},
"sharing": {
"heading": "ማጋራት",
"short-url": {
"label": "አጭር ማስፈንጠሪያ ይመርጣሉ።"
},
"visibility": {
"subtitle": "ማስፈንጥሪያ ያለው ማንኛውም ሰው የእርስዎን የስራ ልምድ እንዲመለከት ይፍቀዱለት",
"title": "ይፋዊ"
}
},
"templates": {
"heading": "ምሳሌዎች"
},
"theme": {
"form": {
"background": {
"label": "ዳራ"
},
"primary": {
"label": "ዋና"
},
"text": {
"label": "ጽሑፍ"
}
},
"heading": "ገጽታ"
},
"typography": {
"form": {
"font-family": {
"label": "የጽሁፍ ቅርጽ ቤተሰብ"
},
"font-size": {
"label": "የጽሁፍ ቅርጽ መጠን"
}
},
"heading": "የፊደል አጻጻፍ",
"widgets": {
"body": {
"label": "ሐተታ"
},
"headings": {
"label": "ርዕሶች"
}
}
}
}
}
}

View File

@ -0,0 +1,29 @@
{
"avatar": {
"menu": {
"greeting": "ሰላም",
"logout": "ውጣ"
}
},
"footer": {
"credit": "ተወዳጅ ፕሮጀክት በ<1>Amruth Pillai</1>",
"license": "በማህበረሰቡ ፣ ለማህበረሰቡ።"
},
"markdown": {
"help-text": "ይህ ክፍል ይደግፋል <1>markdown</1> አፃፃፍ ይደግፋል።"
},
"date": {
"present": "አሁን"
},
"subtitle": "ነፃ እና ክፍት የስራ ልምድ ሰነድ መገንቢያ",
"title": "Reactive Resume",
"toast": {
"error": {
"upload-file-size": "እባክዎ ከ2 ሜጋባይት በታች የሆኑ ፋይሎችን ብቻ ይስቀሉ።",
"upload-photo-size": "እባክዎትን ከ2 ሜጋባይት በታች የሆኑ ፎቶዎችን ብቻ ይስቀሉ፣ ቢቻል ካሬ።"
},
"success": {
"resume-link-copied": "ወደ የስራ ታሪክዎ የሚወስድ አገናኝ በሰሌዳዎ ተይዟል።"
}
}
}

View File

@ -0,0 +1,25 @@
{
"create-resume": {
"subtitle": "ከባዶ ጀምር",
"title": "አዲስ የሥራ ታሪክ ፍጠር"
},
"import-external": {
"subtitle": "LinkedIn, JSON Resume, Reactive Resume",
"title": "ከውጭ ምንጮች አስገባ"
},
"resume": {
"menu": {
"delete": "አጥፋ",
"duplicate": "አብዛ",
"open": "ክፈት",
"rename": "እንደገና ይሰይሙ",
"share-link": "ሊንክ አጋራ",
"tooltips": {
"delete": "እርግጠኛ ነዎት ይህን የሥራ ታሪክ ማጥፋት ይፈልጋሉ? ይህ የማይመለስ ተግባር ነው።",
"share-link": "የስራ ልምድዎን ለሌሎች እንዲታይ ለማድረግ ዕይታውን ወደ ይፋዊ መቀየር አለብዎት።"
}
},
"timestamp": "መጨረሻ የተሻሻለው {{timestamp}} በፊት"
},
"title": "ዳሽቦርድ"
}

View File

@ -0,0 +1,42 @@
{
"actions": {
"app": "ወደ መተግበሪያ ይሂዱ",
"login": "ግባ",
"logout": "ውጣ",
"register": "ይመዝገቡ"
},
"features": {
"heading": "መገለጫዎች",
"list": {
"ads": "ምንም ማስታወቂያ የለም",
"export": "የስራ ልምድዎን ወደ JSON ወይም PDF ቅርጸት ይላኩ።",
"free": "ሁሌም ነጻ",
"import": "መረጃ ከ LinkedIn, JSON Resume ማምጣት",
"languages": "በተለያዩ ቋንቋዎች ተደራሽ",
"more": "እና ብዙ ተጨማሪ አስደሳች መገለጫዎች፤ <1>ሁሉንም እዚህ ያንብቡ</1>",
"tracking": "ምንም የተጠቃሚ መከታተያ የለም።"
}
},
"links": {
"heading": "አገናኞች",
"links": {
"donate": "ይለግሱ",
"github": "የምንጭ ኮድ",
"docs": "ሰነዶች",
"privacy": "የግላዊነት መመሪያ",
"service": "የአገልግሎት ውሎች"
}
},
"screenshots": {
"heading": "የገጽ እይታዎች"
},
"testimonials": {
"heading": "ምስክሮች",
"body": "ጥሩም ይሁን መጥፎ፣ ስለ Reactive Resume እና ለእርስዎ እንዴት እንደነበረ አስተያየትዎን መስማት እፈልጋለሁ።<br/>በአለም ዙሪያ በተጠቃሚዎች የተላኩ አንዳንድ መልዕክቶች እነዚሁና",
"contact": "በዚህ በኩል ልታገኙኝ <1>ኢሜል</1> ትችላላችሁ ወይም <3>በድረ-ገጽ</3> ላይ ባለው የእውቂያ ቅጽ ማግኘት ይችላሉ።"
},
"summary": {
"body": "Reactive Resume የእርስዎን የስራ ታሪክ የመፍጠር፣ የማዘመን እና የማጋራት መደበኛ ተግባራትን እንደ 1 2 3 ቀላል ለማድረግ የተሰራ ነፃ እና በነጻ የሚገኝ የስራ ልምድ ሰነድ መገንቢያ ነው። በዚህ መገልገያ የተለያዩ የስራ ልምድ ሰነዶችን በመስራት፣ ከቀጣሪዎች ወይም ከጓደኞች ጋር በማስፈንጠሪያ ማጋራት እና እንደ PDF ማተም ፣ ሁሉንም በነጻ ፣ ምንም ማስታወቂያ ሳይኖር ፣ ምንም ክትትል ሳይደረግ ፣ የመረጃዎን ትክክለኛነት እና ግላዊነት ተጠብቆ ማከናወን ይችላሉ።",
"heading": "ማጠቃለያ"
}
}

View File

@ -0,0 +1,135 @@
{
"auth": {
"forgot-password": {
"actions": {
"send-email": "የይለፍ ቃል ዳግም ማስጀመሪያ ኢሜይል ላክ"
},
"body": "መልሰው ማግኘት ከሚፈልጉት መለያ ጋር የተያያዘውን የኢሜይል አድራሻ ያስገቡ።",
"form": {
"email": {
"label": "የኢሜል አድራሻ"
}
},
"heading": "የይለፍ ቃልዎን ረሱ?",
"help-text": "መለያው ካለ የይለፍ ቃልዎን እንደገና ለማስጀመር የሚያስችል ኢሜል ይደርስዎታል።"
},
"login": {
"actions": {
"login": "ግባ"
},
"body": "እባክዎ የስራ ልምድ ሰነድዎ ወዳለበት ለመግባት፣ ለማግኘት፣ ለማስተዳደር እና ለማጋራት ከመለያዎ ጋር የተያያዘውን የተጠቃሚ ስምዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።",
"form": {
"password": {
"label": "የይለፍ ቃል"
},
"username": {
"help-text": "እንዲሁም የኢሜል አድራሻዎን ማስገባት ይችላሉ",
"label": "የተጠቃሚ ስም"
}
},
"heading": "ወደ መለያዎ ይግቡ",
"recover-text": "የይለፍ ቃልዎን ከረሱት፣ እዚህ <1>መለያዎን መልሰው ማግኘት</1> ይችላሉ።",
"register-text": "ከሌለዎት እዚህ <1>መለያ መፍጠር</1> ይችላሉ።"
},
"register": {
"actions": {
"register": "ይመዝገቡ",
"google": "በጉግል ይመዝገቡ"
},
"body": "እባክዎ መለያ ለመፍጠር የእርስዎን የግል መረጃ ያስገቡ።",
"form": {
"confirm-password": {
"label": "የይለፍ ቃልዎን አረጋግጥ"
},
"email": {
"label": "የኢሜል አድራሻ"
},
"name": {
"label": "ሙሉ ስም"
},
"password": {
"label": "የይለፍ ቃል"
},
"username": {
"label": "የተጠቃሚ ስም"
}
},
"heading": "መለያ ፍጠር",
"loginText": "መለያ ካለዎት <1>እዚህ መግባት</1> ይችላሉ።"
},
"reset-password": {
"actions": {
"set-password": "አዲስ የይለፍ ቃል ያዘጋጁ"
},
"body": "ለመለያዎ አዲስ የይለፍ ቃል ያስገቡ።",
"form": {
"confirm-password": {
"label": "የይለፍ ቃልዎን አረጋግጡ"
},
"password": {
"label": "የይለፍ ቃል"
}
},
"heading": "የይለፍ ቃልዎን ዳግም ያስጀምሩ"
}
},
"dashboard": {
"create-resume": {
"actions": {
"create-resume": "የስራ ታሪክ ሰነድ ይፍጠሩ"
},
"body": "ስም በመስጠት የስራ ልምድዎ ሰነድዎን መገንባት ይጀምሩ። መጠሪያው ለሚያመለክቱበት የስራ ሚና ወይም የሚወዱት ምግብ ሊሆን ይችላል።",
"form": {
"name": {
"label": "ስም"
},
"public": {
"label": "በይፋ ተደራሽ ነው?"
},
"slug": {
"label": "ማስፈንጠሪያ"
}
},
"heading": "አዲስ የስራ ታሪክ ሰነድ ይፍጠሩ"
},
"import-external": {
"heading": "ከውጭ ምንጮች አስገባ",
"json-resume": {
"actions": {
"upload-json": "JSON ስቀል"
},
"body": "ለመቀጠል ዝግጁ የሆነ <1>የተረጋገጠ JSON ሰነድ</1> ካለዎት በReactive Resume ላይ ስራዎን ለማፋጠን ሊጠቀሙበት ይችላሉ። ከታች ያለውን አዝራር በመጫን የሚሰራ JSON ፋይል ይስቀሉ።",
"heading": "ከ JSON ሰነድ"
},
"linkedin": {
"actions": {
"upload-archive": "የ ZIP ማህደር ስቀል"
},
"body": "መረጃዎን ከ LinkedIn ወደ በመላክ እና Reactive Resume ላይ በራስ-ሙላ መስኮችን በመጠቀም ጊዜ መቆጠብ ይችላሉ። በ LinkedIn ላይ ወደ <1>የመረጃ ግላዊነት</1> ክፍል ይሂዱ እና የመረጃ ማህደርዎን ይጠይቁ። ከተገኘ በኋላ፣ ከታች በሚገኘው የ ZIP ፋይሉን ይስቀሉ።",
"heading": "ከ LinkedIn ስቀል"
},
"reactive-resume": {
"actions": {
"upload-json": "JSON ስቀል",
"upload-json-v2": "JSON v2 ይስቀሉ።"
},
"body": "አሁን ካለው Reactive Resume ስሪት ጋር ወደ ውጭ የተላከ JSON ካለዎት፣ እንደገና ሊስተካከል የሚችል ስሪት ለማግኘት ወደዚህ መልሰው ማስገባት ይችላሉ።",
"heading": "ከ Reactive Resume ስቀል"
}
},
"rename-resume": {
"actions": {
"rename-resume": "የስራ ታሪክ ሰነዱን ደግመው ይሰይሙ"
},
"form": {
"name": {
"label": "ስም"
},
"slug": {
"label": "ማስፈንጥሪያ"
}
},
"heading": "የስራ ታሪክ ሰነዱን ደግመው ይሰይሙ"
}
}
}